OUR SERVICES

we're here to lift your Business to the highest level

demo-attachment-102-Group-33
demo-attachment-189-Path-958@2x

የሎጎ ዲዛይን ስራ

.
ድርጅትዎ ጎልቶ እንዲታውቅ፣ የገዢዎቸን ወይም የተጠቃሚዎችን ቀልብ እንዲስብና ተመራጭነት እንዲኖረው ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ሳቢ እና በቀላሉ የሚታወስ ሎጎ ሲኖረው ነው። እኛ ዘንድ ይምጡ በደንበኞችዎ አእምሮ ውስጥ ታትሞ የሚቀር ሎጎ እንሰራልዎታለን።

ዲጂታል ሜኑ

.
የካፌ፣ የሬስቶራንት፣ የበርገር ቤት፣ የሱፐር ማርኬት፣ የሚኒ ማርኬት፣ የጁስ ቤት፣ እና የመሳሰሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ባለቤት ከሆኑ እኛ ዘንድ ይምጡና ዲጂታል ሜኑ አሰርተው ቢዝነስዎን ያዘምኑ።

ድረ-ገጽ ግንባታ

.
ለንግድ ድርጅትዎም ሆነ ለግልዎ ድረ-ገጽ ማሰራት ሲፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ። ማራኪ ድረ-ገጽ በኣጭር ጊዜ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክብዎታለን። የምንሰራቸው ድረ-ገጾች SEO Optimized እና Security Certified ናቸው።

የሶፍትዌርና አፕሊኬሽን

.
እንደየስራዎ አይነት ለድርጅትዎ እና ለስራዎ የሚያስፈልግዎትን ሶፍትዌር ወይም አፕሊኬሽን እኛ እንሰራልዎታለን። ምን አይነት አፕሊኬሽን አንደሚያስፈልግዎ ካላወቁም እኛ እናማክሮታለን። ለድጂታል ማርኬቲንግም ሆነ ለሌላ ለማንኛም ስራን ለማቅለል የሚያስችሉ ሶፍትዌርና አፕሊኬሽኖችን እንሰራለን።

What We Do

Our Main Services

Our main services include - Website Development, Logo Creation, Software and Apps development, Digital Marketing System Development, Business Computerization, Cloud System Development, Digital Menu Development, ... and many more.

demo-attachment-102-Group-33
demo-attachment-189-Path-958@2x

Contact Us

.
ለሁሉም አይነት የዲጂታላይዜሽን አገልግሎት በዚህ ይደውሉ።

Digitalize

.
ንግድዎን ያዘምኑ፣ ሽያጭዎን ያሳድጉ፣ ትርፋማ ይሁኑ። "When better is possible, good is not enough" የበለጠ ትርፋማ ይሁኑ!

ዲጂታል ማርኬቲንግ

.
ዲጂታል ማርኬቲንግ (የኦንላይን ግብይት) የኢንተርኔት እና ሌሎች የዲጂታል መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ከነባርና አዳዲስ ደንበኞች ጋር የሚገናኙበትና ብራንድዎን የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው። ይህ ኢሜል፣ ማህበራዊ ሚዲያ፣ ድረ-ገጽ፣ አፕሊኬሽን እና ሌሎች የኢንተርኔት tools በመጠቀም ሊተገበር ይችላል። ጊዜና ቦታ ሳይገድዎት 24 ሰአት በየትኛውም ቦታ ሆነው ብራንድዎን ማስተዋወቅ፣ አገልግሎትዎን ማቅረብ እና ምርትዎን መሸጥ ይችላሉ። ይደውሉልን እናማክሮታለን።

SEO

.
ዌብሳይት ኖሮዎት ማንኛውም በኢንተርኔት ማስታዋወቅ የፈለጉት ብራንድ ወይም መረጃ ካልዎት በGoogle Search በኩል ሰዎች በቀላሉ እንዲያገኙት ለማድረግ ከፈለጉ እኛ የ Search Engine Optimization (SEO) ስራውን እንሰራልዎታለን። የዌብሳይት ባለቤት ከሆኑ፣ የሚያስተዳድሩት የኦንላይን ቢዝነስ ካልዎት፣ ኦንላይን ገቢ የሚፈጥሩ ወይም የሚያስተዋውቁ ከሆነ Search Engine Optimization ያስፈልጎታል።

ቢዝነስ ኮምፒዩተራይዜሽ

.
ቢዝነስ ኮምፒዩተራይዜሽን ማለት ቢዝነስዎን ኮምፒዩተር እና ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ አውቶማቲክ መሳሪያ በመጠቀም በዘመናዊ መልክ ማደራጀት ነው። በእጅ የሚሰራ ሂደትን በኮምፒዩተር ወደ ሚለውጥ የቢዝነስ ሂደት መቀየር ማለት ነው። ይህም ስራዎን ፈጣን፣ ደህንነቱና ሚስጥሩ የተጥበቀ፣ ጥራቱን ይጠበቀ የደርገዋል። ከሁሉ በላይ ግን ጊዜና ወጪ ቆጣቢ ነው።

ክላውድ ሲስተም

.
ክላውድ ኮምፒውቲንግ አለም አቀፍ የአይቲ መሠረተ ልማትን ወደ መገልገያነት ይለውጣል፡ መሰረተ ልማቶችን በበይነ መረብ በኩል እንዲጠቀሙና የኮምፒውቲንግ ግብዓቶችን እንዲገለገሉ ያስችልዎታል። ይህም ዳታዎ (መረጃዎ) secured እንዲሆንና በቀላሉ የትም ሆነው በየትኛም ጊዜ access ማድረግ እንዲችሉ ያስችልዎታል።
OUR APPROACH

We first consult you all the options,then we follow your Preferences

We use a special approach: First Consult and then follow customers preferences.

There may be different ways and options for every work. Each option may have different advantages. For that we consult you 'which is what' depending on our knowledge and experiences then we let the choice for you and then we follow your preferences on all our works.

digital-generated-devices-desktop-responsive-cool-website-builder-design-screen-all-screen-graphics-are-made-up-3d-rendering-1024x596

Web Design

We design and develop a beautiful standardized website for your Business.

ለንግድ ድርጅትዎም ሆነ ለግልዎ ድረ-ገጽ ማሰራት ሲፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ። የምንሰራቸው ድረ-ገጾች SEO Optimized እና Security Certified ናቸው።

Online Marketing

If you want to start an online marketing or upgrade your marketing style, here you are in the right place.

Digitalization Tools

We develop digitalization Tools like Digital Menu depending on your business, Digital Business Card, Google maps for your company, and Online automatic info desk service. Send your requests today.

Digital Branding

Your brand is your business's identity and equity. Digitalize your business to increase the value of your brand.

Cloud System

We help you to make your data secured and easily accessible.

ለግልዎም ሆን ለድርጅትዎ የሚሆን ክላውድ ሲስተም እንዘረጋለን። ይህም ማለት የግልዎም ሆነ የድርጅትዎ ፋይሎችና ዳታዎች አስተማማኝ በሆነና የትም ቦታ ሆነው አክሰስ ሊያደርጉ የሚችሉበት ሲስተም ነው። 

Mobile App

We build mobile software and apps that help you to better manage your business or digitalize your market.

Business Computerization

የድርጅትዎን ስራ በጠቅላላ ወይም በከፊል ኮምፒተራይዝ ማድረግ ቢፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ። ስራዎትን ያቀላጥፍልዎታል። ንግድዎን ዘመናዊ ያደርግልዎታል። ወጪዎትንም ይቀንስልዎታል። ስራዎትን በከፍተኛ ደረጃ ያቀልሎታል።

Logo Design

Your logo is the face of your brand. Eye-catching logo means attractive brand. Attractive Brand is more valuable.