እነሆ የማይደገም ዕድል!
ወደ ኋላ ያለመቅረትዎ እርግጠኛ ይሁኑ!!!
በአጭር ጊዜ ውስጥ የራስዎን ውጤታማ ቢዝነስ ገንብተው ህይወትዎን መለወጥ ይፈልጋሉ?
በኦንላይን የሚሰጥ የቢዝነስ ስልጠና!
3ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል።
በዚህ ስልጠና ቢዝነስ ላልጀመራችሁ፡ ከተቀጣሪነት፣ ወይም ከአነስተኛ ገቢ ስራ፣ ከስራ አጥነትም ቢሆን ተነስታችሁ እንዴት ውጤታማ ቢዝነስ ማቋቋም እንደምትችሉ ትማራላችሁ።
በቢዝነስ ውስጥ ያላችሁ ከሆናችሁ ደግሞ እንዴት ቢዝነሳችሁን የበለጠ ስኬታማ ማድረግ እና የተሟላ የጊዜ እና የገንዘብ ነጻነት ማግኘት እንደምትችሉ ውጤታማ መንገዶችን በዚህ ስልጠና ትማራላችሁ።
ባሉበት ሆነው በሚመችዎ ሰዓት ስልጥናውን መውሰድ ይችላሉ።
እድሉ እንዳያመልጥዎ ፈጥናነው ይመዝገቡ።
ስልክ፡ +251980606162
"የቢዝነስ ወልደቶች" GAINS WIDESPREAD POPULARITY AMONG RADIO LISTENERS
Business radio program “የቢዝነስ ወልደቶች” (“The Birth of Businesses”) has seen a remarkable surge in popularity since its launch on Tirita FM 96.7. The program, presented by Zafer Plus Business and Investment Consultancy Service in collaboration with Tirita FM, has quickly established itself as a must-listen program for entrepreneurs and business enthusiasts.
Hosted by veteran economist and certified business consultant Mustofa Abdella from Zafer Plus alongside renowned business strategist Samuel Kassahun, the program offers valuable insights into the business landscape. Listeners appreciate the hosts’ combined expertise and practical approach to business development topics.
“The audience response has exceeded our expectations,” notes a representative from Zafer Plus. “The program’s growing popularity reflects the genuine need for accessible, high-quality business guidance in today’s competitive market.”
The program continues to expand its listener base as word spreads about its valuable content and engaging presentation style. Zafer Plus Business and Investment Consultancy Service remains committed to delivering excellence through this increasingly influential platform.
"የቢዝነስ ወልደቶች" የሬድዮ ፕሮግራም በአድማጮች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት እያገኘ ነው
ዛፈር ፕላስ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት ከትርታ ኤፍኤም 97.6 ጋር በመተባበር የሚያቀርበው “የቢዝነስ ወልደቶች” የተሰኘው የሬዲዮ ፕሮግራም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ ተውዳጅነት እያተረፈ መሆኑ ተገልጿል። ፕሮግራሙ መተላለፍ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አንጋጋሪና ጠቃሚ ትመህርቶችን በማሰተላለፍ አድማጮችም በቢዝነስ ህይወታቸው የገጠማቸውን ችግሮች በመጠየቅ በቀጥታ ምላሽ የሚያገኙበት መድረክ ሆኖላቸዋል። ፕሮግራሙ በዚህ ዓመት የተጀመረ አዲስ እንደመሆኑ በዚህ አጭር ጊዜ ይህን ያህል አድማጭ መሳብ መቻሉ ትልቅ ስኬት መሆኑን የዛፈር ፕላስ ከስተመር ሰርቪስ ማናጀር የሆነችው ሰሚራ ተማም ገለጻለች። አድማጮች እና ተሰታፊዎች ከሁሉም የሃገሪቱ ክፍል በሚባል ደረጃ ያሉ ሲሆን ፕሮግራሙም በትርታ ኤፍኤም ድረ-ገጽ (ኦንላይን) እና በሬድዮ መስመር (ኤፍኤም 97.6) በየሳምንቱ ሃሙስ በመተላለፍ ላይ ይገኛል። ፕሮግራሙ ቢዝነስ ውስጥ ባሉ እና ገና ወደ ቢዝነስ መግባት በሚያስቡ ወይም ሰለቢዝነስ የማወቅ ፍላጎት ባላቸው ኢትዮጵያውያን ዘንድ በየሳምንቱ ተጠባቂ ፕሮግራም መሆን ጀምሯል።
በዛፈር ፕላስ እውቅ ባለሙያዎቹ ሙስጦፋ አብደላ (ኢኮኖሚስት፣ ሰርቲፋይድ የቢዝነስ አማካሪ፣ እና ሰርቲፋይድ አሰልጣኝ) እና ታዋቂው የቢዝነስ ስትራቴጂስት ሳሙኤል ካሳሁን አዘጋጅነት የሚተላለፈው ይህ ፕሮግራም፣ ስለቢዝነስ ዓለም ጠቃሚ እይታዎችን ያቀርባል። አድማጮች የአዘጋጆቹን የተቀናጀ ልምድና የተግባር አቀራረብን አድንቀዋል።
“የአድማጮች ምላሽ ከጠበቅነው በላይ ነው” ስትል ሰሚራ ጨምራ ገልጻለች። “የፕሮግራሙ ተወዳጅነት ማግኘት በዚህ ፉክክር በሞላበት የዘመኑ የቢዝነስ ሁኔታ ውስጥ ወጣቱ ተደራሽና ጥራት ያለው የቢዝነስ ትምህርት እና የምክር አገልግልሎት ለማግኘት ያለውን እውነተኛ ፍላጎት ያሳያል።”
ዝግጅቱ ስለሚያቀርበው ጠቃሚ ይዘትና አስደሳች አቀራረብ ዜናው እየተሰራጨ ሲሄድ የአድማጮች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። ዛፈር ፕላስ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት በዚህ እየጨመረ በመጣው ተፅዕኖ ባለው መድረክ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ያለው ቁርጠኝነት አሁንም ይቀጥላል ተብሏል።
