በሃገራችን የቢዝነስ trend ውስጥ እጅግ ጎልቶ የሚታየው ጉድለት ቢኖር Customer Service (የደምበኛ አያያዝ ነው)። ይህ ችግር ትኩረት ያለተሰጠው ተብሎ ብቻ ሊታለፍ የማይችል በብዙ የቢዝነስ ተቋማት በጣም በወረደ ደረጃ ላይ ያለ ነው። ይህን ችግር ተረድቶ የተለየ የCustomer Service Strategy ቀርጾ በአስደሳች የደምበኛ አያያዝ መምጣት ለሚፈልግ Startup busines ...

