Challenge ምንድን ነው? እና የፅንሰ-ሃሳቡ ታሪካዊ መሰረትስ ምንድን ነው? Challenge ማለት በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የተለየ ግብ ለመድረስ የሚደረግ የተዋቀረ ቁርጠኝነት ሲሆን፣ ብዙ ጊዜ ከ comfort ዞንህ እንድትወጣ የምትገደድበት ነው። ብዙ ቻሌንጆች የ90 ቀናት የጊዜ ማዕቀፍ የሚደረግባቸው በተለይ የሚጨበጥ ለውጥ ለመፍጠር በቂ ጊዜ የሚሰጥ እና ትኩረትህና ተነሳሽነትህ ሳይቀዘቅዝ ...
Customer Service በኢትዮጵያ
በሃገራችን የቢዝነስ trend ውስጥ እጅግ ጎልቶ የሚታየው ጉድለት ቢኖር Customer Service (የደምበኛ አያያዝ ነው)። ይህ ችግር ትኩረት ያለተሰጠው ተብሎ ብቻ ሊታለፍ የማይችል በብዙ የቢዝነስ ተቋማት በጣም በወረደ ደረጃ ላይ ያለ ነው። ይህን ችግር ተረድቶ የተለየ የCustomer Service Strategy ቀርጾ በአስደሳች የደምበኛ አያያዝ መምጣት ለሚፈልግ Startup businessም ሆነ ...
Mastermind Group
Mastermind Group ምንድነው? Mastermind Group ማለት ሰዎች አንድ ላይ እየተገናኙ የሚተጋገዙበት፣ አንዱ አንዱን የሚያበራታታበት፣ ከአንዱ ልምድ ሌላው የሚማርበት ለተመሳሳይ የጋራ ወይም የየግል ህልም ስኬት በጋራ የሚሰሩበት በተመሳሳይ የአስተሳሰብ ኢነርጂ ላይ ያሉ ሰዎች ስብስብ ነው። Mastermind Group ምንድነው የሚሰራው? የ Mastermind Group ...
ድንቅ ሃሳብ ዋጋው ስንት ነው?
ስለቢዝነስ ፈጠራ የጀምርኩላቸሁን ወሬ ለመቀጠል ሳስብ አንድ ከዚህ ቀደም ያነበብኩት ነገር አስታወስኩ። በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው። ያንን መንገድ ተከትላችሁ ከሂዳችሁ ህይውታቸሁ ተለውጦ ታገኙታላቸሁ። እንዴት እንደሆነ ዝርዝሩን ሌላ ጊዜ አካፍላችኋለሁ። አሁን ግን ሃሳቡን ባጭሩ ልግለፅላችሁና በሃገራችን በዚህ መንገድ ተጉዘው ውጤታማ ከሆኑ ጀግና ኢንተርፕረነሮች አንዷ ስለሆነችው ሴት እና ስለስራ ፈጠራዋ ማህ ...
ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?
ገዝተህ መልሰህ የምትሸጥ ከሆነ ነጋዴ ትባላለህ። ነጋዴ ባትሆንም ግን መኖር፣ ማደግ፣ ስኬታማ መሆን ከፈለግክ ሰጥተህ መቀበል አለብህ። ህይወት ልውውጥ (Transaction) ናት። የምትሸጠው ነገር ሊኖርህ ይገባል። እውቀት ካለህ እውቀትህን ትሸጣለህ፣ ጉልበት ካለህ ጉልበትህን ትሸጣለህ፣ ጊዜ ካለህ ጊዜህን ትሸጣለህ፣ የምታመርተው ነገር ካለህ ያመረትከውን ትሸጣለህ፣ . . .ወዘተ። ወይም የሆነ ነገር ት ...
ገበያን የመፍጠር ጥበብ
ካቆምንበት እንድንቀጥል ‘ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?’ የሚለውን ጽሑፌን አንብባችሁ እንደሆነ ላስብና ልቀጥል . . . ገበያን የመፍጠር ጥበብ እንዴት ያንተን እና የሌሎች ሺዎች ሂወት ልትቀይርበት እንደምትችል አንድ ምሳሌ አንስተን እንይ፦ስታርባክስ ከዓመታት በፊት አንድ ትንሽዬ ቡና መሸጫ ካፌ ነበረች። አሁን በመላው ዓለም ከ33800 በላይ ቅርጫፍ ካፌዎች ያሉት የዓለማችን ብቸኛ ግዙፍ ...
Business Specialization ወይስ Business Generalization?
እንደ ሰው በምትፈልገው ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆንና ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የተሻለው መንገድ የቱ ነው? Business Specialization ወይስ Business Generalization? አንተ በንግዱ አለም የተሰማራህ ሰው ነህ እንበል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያስችልህ መንገድ ቢዝነስህን Specialize ማድረግ ነው ወይስ Generalize ማድረግ? በትምህርት አለም ያለህ ብ ...
አትኩሮት በቢዝነስ
‘ጭንቅላትህ ውስጥ የፈለግከውን ማድረግ የሚያስችልህ ትልቅ ሃይል አለ’ ይላል ሳይንሱ። ታዲያ በምትፈልገው ነገር ስኬታማ እንዳትሆን ምንድነው የሚያግድህ? ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋናው ግን ትኩረት አልባ መሆን ነው። ምን ማለት ነው? እስቲ እንደዚህ እንየው። ጥዋት ግቢ ውስጥ ቁጭ ብለን ጸሃይ እንሞቃለን። ምናልባትም ለሰአታት ጸሃዩ ብዙም ሳያቃጥለን ልንቆይ እንችላለን። ይህ የሆነው የጸሃይ ብ ...
ለመሆኑ ድረ-ገጽ ምንድነው? ለምንስ ይጠቅማል?
የድርጅትዎ ድረ-ገጽ (Website) ንግድዎን በኢንተርኔት ላይ የሚወክል መድረክ ነው። የመስመር ላይ ታይታን (online visibility) እና ተፈልጎ መገኘትን (discoverability) ይጨምራል:: እንዲሁም የምርትዎ ወይም የድርጅትዎ ስም ታዋቂነትን ያመጣል። የራስዎ ድረ-ገጽ ካለዎት ለንግድዎ ታማኝነት ይሰጣል። በደምበኞች ዘንድ እምነት ያሳድራል። ከሁሉ በላይ ግን ምርትና አገልግሎትዎን በቀላሉ ...







