የድርጅትዎ ድረ-ገጽ (Website) ንግድዎን በኢንተርኔት ላይ የሚወክል መድረክ ነው። የመስመር ላይ ታይታን (online visibility) እና ተፈልጎ መገኘትን (discoverability) ይጨምራል:: እንዲሁም የምርትዎ ወይም የድርጅትዎ ስም ታዋቂነትን ያመጣል። የራስዎ ድረ-ገጽ ካለዎት ለንግድዎ ታማኝነት ይሰጣል። በደምበኞች ዘንድ እምነት ያሳድራል። ከሁሉ በላይ ግን ምርትና አገልግሎትዎን ...

