Top view desk of work table in office with laptop computer , notebook , calculator and a cup of coffee for creative business work or marketing plan to success planning of company

ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?

ገዝተህ መልሰህ የምትሸጥ ከሆነ ነጋዴ ትባላለህ። ነጋዴ ባትሆንም ግን መኖር፣ ማደግ፣ ስኬታማ መሆን ከፈለግክ ሰጥተህ መቀበል አለብህ። ህይወት ልውውጥ (Transaction) ናት። የምትሸጠው ነገር ሊኖርህ ይገባል። እውቀት ካለህ እውቀትህን ትሸጣለህ፣ ጉልበት ካለህ ጉልበትህን ትሸጣለህ፣ ጊዜ ካለህ ጊዜህን ትሸጣለህ፣ የምታመርተው ነገር ካለህ ያመረትከውን ትሸጣለህ፣ . . .ወዘተ። ወይም የሆነ ...

Top view desk of work table in office with laptop computer , notebook , calculator and a cup of coffee for creative business work or marketing plan to success planning of company

ገበያን የመፍጠር ጥበብ

ካቆምንበት እንድንቀጥል ‘ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?’ የሚለውን ጽሑፌን አንብባችሁ እንደሆነ ላስብና ልቀጥል . . . ገበያን የመፍጠር ጥበብ እንዴት ያንተን እና የሌሎች ሺዎች ሂወት ልትቀይርበት እንደምትችል አንድ ምሳሌ አንስተን እንይ፦ስታርባክስ ከዓመታት በፊት አንድ ትንሽዬ ቡና መሸጫ ካፌ ነበረች። አሁን በመላው ዓለም ከ33800 በላይ ቅርጫፍ ካፌዎች ያሉት የዓለማችን ብቸ ...

Top view desk of work table in office with laptop computer , notebook , calculator and a cup of coffee for creative business work or marketing plan to success planning of company

Business Specialization ወይስ Business Generalization?

እንደ ሰው በምትፈልገው ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆንና ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የተሻለው መንገድ የቱ ነው? Business Specialization ወይስ Business Generalization? አንተ በንግዱ አለም የተሰማራህ ሰው ነህ እንበል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያስችልህ መንገድ ቢዝነስህን Specialize ማድረግ ነው ወይስ Generalize ማድረግ? በትምህርት አለም ...

istockphoto-88583829-170667a

አትኩሮት በቢዝነስ

‘ጭንቅላትህ ውስጥ የፈለግከውን ማድረግ የሚያስችልህ ትልቅ ሃይል አለ’ ይላል ሳይንሱ። ታዲያ በምትፈልገው ነገር ስኬታማ እንዳትሆን ምንድነው የሚያግድህ? ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋናው ግን ትኩረት አልባ መሆን ነው። ምን ማለት ነው? እስቲ እንደዚህ እንየው። ጥዋት ግቢ ውስጥ ቁጭ ብለን ጸሃይ እንሞቃለን። ምናልባትም ለሰአታት ጸሃዩ ብዙም ሳያቃጥለን ልንቆይ እንችላለን። ይህ የሆነው የ ...

home office set up with responsive snow mountain website 3d rendering

ለመሆኑ ድረ-ገጽ ምንድነው? ለምንስ ይጠቅማል?

የድርጅትዎ ድረ-ገጽ (Website) ንግድዎን በኢንተርኔት ላይ የሚወክል መድረክ ነው። የመስመር ላይ ታይታን (online visibility) እና ተፈልጎ መገኘትን (discoverability) ይጨምራል:: እንዲሁም የምርትዎ ወይም የድርጅትዎ ስም ታዋቂነትን ያመጣል። የራስዎ ድረ-ገጽ ካለዎት ለንግድዎ ታማኝነት ይሰጣል። በደምበኞች ዘንድ እምነት ያሳድራል። ከሁሉ በላይ ግን ምርትና አገልግሎትዎን ...