mountain-climbing-8637953_1280

የ Challenge ፅንሰ-ሃሳብን መረዳትና መጠቀም

Challenge ምንድን ነው? እና የፅንሰ-ሃሳቡ ታሪካዊ መሰረትስ ምንድን ነው? Challenge ማለት በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የተለየ ግብ ለመድረስ የሚደረግ የተዋቀረ ቁርጠኝነት ሲሆን፣ ብዙ ጊዜ ከ comfort ዞንህ እንድትወጣ የምትገደድበት ነው። ብዙ ቻሌንጆች የ90 ቀናት የጊዜ ማዕቀፍ የሚደረግባቸው በተለይ የሚጨበጥ ለውጥ ለመፍጠር በቂ ጊዜ የሚሰጥ እና ትኩረትህና ተነሳሽነትህ ሳ ...

360_F_313467781_CLyVsc3GffbrSRlXqBc0Qs4utL5wmwHo

Mastermind Group

Mastermind Group ምንድነው? Mastermind Group ማለት ሰዎች አንድ ላይ እየተገናኙ የሚተጋገዙበት፣ አንዱ አንዱን የሚያበራታታበት፣ ከአንዱ ልምድ ሌላው የሚማርበት ለተመሳሳይ የጋራ ወይም የየግል ህልም ስኬት በጋራ የሚሰሩበት  በተመሳሳይ የአስተሳሰብ ኢነርጂ ላይ ያሉ ሰዎች ስብስብ ነው። Mastermind Group ምንድነው የሚሰራው? የ Mastermind ...

322195384_2394257100743680_5599242843199550230_n

ድንቅ ሃሳብ ዋጋው ስንት ነው?

ስለቢዝነስ ፈጠራ የጀምርኩላቸሁን ወሬ ለመቀጠል ሳስብ አንድ ከዚህ ቀደም ያነበብኩት ነገር አስታወስኩ። በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው። ያንን መንገድ ተከትላችሁ ከሂዳችሁ ህይውታቸሁ ተለውጦ ታገኙታላቸሁ። እንዴት እንደሆነ ዝርዝሩን ሌላ ጊዜ አካፍላችኋለሁ። አሁን ግን ሃሳቡን ባጭሩ ልግለፅላችሁና በሃገራችን በዚህ መንገድ ተጉዘው ውጤታማ ከሆኑ ጀግና ኢንተርፕረነሮች አንዷ ስለሆነችው ሴት እና ስለስራ ፈጠ ...