360_F_313467781_CLyVsc3GffbrSRlXqBc0Qs4utL5wmwHo

Mastermind Group

Mastermind Group ምንድነው? Mastermind Group ማለት ሰዎች አንድ ላይ እየተገናኙ የሚተጋገዙበት፣ አንዱ አንዱን የሚያበራታታበት፣ ከአንዱ ልምድ ሌላው የሚማርበት ለተመሳሳይ የጋራ ወይም የየግል ህልም ስኬት በጋራ የሚሰሩበት  በተመሳሳይ የአስተሳሰብ ኢነርጂ ላይ ያሉ ሰዎች ስብስብ ነው። Mastermind Group ምንድነው የሚሰራው? የ Mastermind Group ...