ገዝተህ መልሰህ የምትሸጥ ከሆነ ነጋዴ ትባላለህ። ነጋዴ ባትሆንም ግን መኖር፣ ማደግ፣ ስኬታማ መሆን ከፈለግክ ሰጥተህ መቀበል አለብህ። ህይወት ልውውጥ (Transaction) ናት። የምትሸጠው ነገር ሊኖርህ ይገባል። እውቀት ካለህ እውቀትህን ትሸጣለህ፣ ጉልበት ካለህ ጉልበትህን ትሸጣለህ፣ ጊዜ ካለህ ጊዜህን ትሸጣለህ፣ የምታመርተው ነገር ካለህ ያመረትከውን ትሸጣለህ፣ . . .ወዘተ። ወይም የሆነ ነገር ት ...
ገበያን የመፍጠር ጥበብ
ካቆምንበት እንድንቀጥል ‘ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?’ የሚለውን ጽሑፌን አንብባችሁ እንደሆነ ላስብና ልቀጥል . . . ገበያን የመፍጠር ጥበብ እንዴት ያንተን እና የሌሎች ሺዎች ሂወት ልትቀይርበት እንደምትችል አንድ ምሳሌ አንስተን እንይ፦ስታርባክስ ከዓመታት በፊት አንድ ትንሽዬ ቡና መሸጫ ካፌ ነበረች። አሁን በመላው ዓለም ከ33800 በላይ ቅርጫፍ ካፌዎች ያሉት የዓለማችን ብቸኛ ግዙፍ ...
Business Specialization ወይስ Business Generalization?
እንደ ሰው በምትፈልገው ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆንና ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የተሻለው መንገድ የቱ ነው? Business Specialization ወይስ Business Generalization? አንተ በንግዱ አለም የተሰማራህ ሰው ነህ እንበል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያስችልህ መንገድ ቢዝነስህን Specialize ማድረግ ነው ወይስ Generalize ማድረግ? በትምህርት አለም ያለህ ብ ...

