mountain-climbing-8637953_1280

የ Challenge ፅንሰ-ሃሳብን መረዳትና መጠቀም

Challenge ምንድን ነው? እና የፅንሰ-ሃሳቡ ታሪካዊ መሰረትስ ምንድን ነው? Challenge ማለት በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የተለየ ግብ ለመድረስ የሚደረግ የተዋቀረ ቁርጠኝነት ሲሆን፣ ብዙ ጊዜ ከ comfort ዞንህ እንድትወጣ የምትገደድበት ነው። ብዙ ቻሌንጆች የ90 ቀናት የጊዜ ማዕቀፍ የሚደረግባቸው በተለይ የሚጨበጥ ለውጥ ለመፍጠር በቂ ጊዜ የሚሰጥ እና ትኩረትህና ተነሳሽነትህ ሳይቀዘቅዝ ...